በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ውድድሮች


በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ውድድሮች

No media source currently available

የፓሪስ ኦሊምፒክ አንድ ሳምንት ብቻ ሲቀረው፣ ኢትዮጵያ በወንዶች 10ሺሕ ሜትር ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። በሴቶች 5000 እና 800 ሜትር ውድድር፣ ዛሬ ምሽት የሚካሔድ ሲኾን፣ ኢትዮጵያ በሁለቱም ርቀቶች ሜዳሊያ ለማግኘት ተዘጋጅታለች።

XS
SM
MD
LG