በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወባ የከፋ ጉዳት እያስከተለ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ


please wait

No media source currently available

0:00 0:05:05 0:00

INTRO: በኢትዮጵያ የተከሠቱ የወባ፣ የኩፍኝ እና የኮሌራ ወረርሽኞች፥ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተሉ መኾናቸውን፣ የተባበሩት መንግሥታት እና የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቀዋል።

ዛሬ ረቡዕ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ ወረርሽኞቹን ለመከላከል አስፈላጊ ግብአቶች ተሟልተው በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው፤ ሲሉ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG