በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጭው 100 ቀናት ለዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ “የሞት ሽረት” ይሆናሉ ተባለ


ይህ የጋራ ምስሎች የዩኤስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስን በዋይት ሀውስ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. እና የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የ2024 ሪፓብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕን በ ሚልዋውኪ፣ ዊስኮንሲን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ያሳያል።
ይህ የጋራ ምስሎች የዩኤስ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስን በዋይት ሀውስ ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም. እና የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የ2024 ሪፓብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕን በ ሚልዋውኪ፣ ዊስኮንሲን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ያሳያል።

የሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ እና የዴሞክራቲክ ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ፣ አንድ ጊዜ የሪፐብሊካኑን እጩ ሌላ ጊዜ ደግሞ የዲሞክራቱን ዕጩ በመምረጥ በሚታወቁት ግዛቶች ለማን ድምጻቸውን እንደሚሰጡ እስካሁን ያልወሰኑ መራጮችን ቀልብ ለመግዛት ጥረት በያዙበት በአሁኑ ወቅት፤ አንዱ በሌላው ላይ የተነጣጠረ የሰላ ጥቃት መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:32 0:00

ሁለቱ ወገኖች ከሦስት ወራት አነስ ያለ ጊዜ ብቻ ለቀረው ምርጫ በየፊናቸው በሚያካሂዱት የምረጡኝ ዘመቻ ፉክክርም ‘ይበልጥ ተጋግሞ ይቀጥላል’ ተብሎ ተጠብቋል። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅታለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG