በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በማላዊ ለአሳዳጊ አልባ ሕፃናት መጠጊያ የኾነው ማዕከል


በማላዊ ለአሳዳጊ አልባ ሕፃናት መጠጊያ የኾነው ማዕከል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቅርብ ጊዜያት አኀዛዊ መረጃዎች እንዳመለክቱት፣ በማላዊ ከ15 በመቶ በላይ የሚኾኑት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ ሕፃናት አሳዳጊ አልባ ናቸው።

ይህም፣ በከፊል በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ሲኾን፣ ዞኢ ፋውንዴሽን የተባለ ገባሬ ሠናይ ቡድን፣ ለአደጋ የተጋለጡትን ሕፃናት የወደፊት ዕጣ ለማቃናት ያለመ ጥረት ይዟል። ቺምዌምዌ ፓዳታ በማላዊ ሊሎንግዌ ከሚገኘው የንዶዳኒ መንደር ያጠናቀረውዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡

XS
SM
MD
LG