የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን በመጪው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለመመረጥ ሲያደርጉት የቆዩትን ፉክክር ማብቃታቸውን ትላንት እሁድ አስታውቀዋል። በምትካቸው ምክትል ፕሬዝደንት ካማላ ሃሪስ የዲሞክራቲክ ፓርቲው ዕጩ ሆነው ቢወዳደሩ የሚደግፉ መሆናቸውንም ባይደን አስታውቀዋል።
የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዋና ዘጋቢ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያደረሰችን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።