በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀድሞ የትረምፕ ተቀናቃኞች ታማኝነታቸውን ያሳዩበት የሪፐብሊካን ፓርቲ ጉባኤ


የቀድሞ የትረምፕ ተቀናቃኞች ታማኝነታቸውን ያሳዩበት የሪፐብሊካን ፓርቲ ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:35 0:00

በዚህ ሳምንት ዊስከንስን ክፍለ ግዛት ሚልዋኪ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የሪፐብሊካን ፓርቲው ብሄራዊ ጉባኤ ትላንት ማክሰኞ የዶናልድ ትረምፕ ተቀናቃኞች የነበሩ ሪፐብሊካኖች ድጋፋቸውን ገልጸውላቸዋል፡፡ በስፍራው ተገኝቶ የምሽቱን ሂደት የተከታተለው የአሜሪካ ድምጹ የብሔራዊ ጉዳዮች ዋና ዘጋቢ ስቲቭ ሀርማን ያስተላለፈው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡

ቆንጅት ታየ አሰናድታዋለች::

XS
SM
MD
LG