በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዐዲሱ የገንዘብ ፖሊሲ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ያስችል ይኾን?


ዐዲሱ የገንዘብ ፖሊሲ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ያስችል ይኾን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ዐዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማኅቀፍ፣ ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡

በብሔራዊ ባንክ ገዥው ማሞ እስመለዓለም ምሕረቱ ይፋ የተደረገው ይኸው ዐዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማኅቀፍ፣ “በወለድ ተመን ላይ ወደ ተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ የሚያሸጋግር ነው፤” ተብሏል፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የፋይናንስ እና ምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች፣ ርምጃው፥ ከፍተኛ የኾነውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት አስተዋፅኦ እንደሚኖረው አመልክተዋል፡፡

ከዚኽ ጎን ለጎንም፣ አገራዊ ሰላምን በማረጋገጥ፣ ምርታማነትን በማሳደግና የግል ዘርፉን በማነቃቃት ላይ መንግሥት በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ባለሞያዎቹ መክረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG