በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በቀጠለው የጸጥታ ችግር ከ40 በላይ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ


በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ በቀጠለው የጸጥታ ችግር ከ40 በላይ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዘይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘው ግጭት፣ ከ40 በላይ ተጨማሪ ሰዎች መታሰራቸውን፣ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።

ታሳሪዎቹ፣ በጸጥታ ኀይሎች "ድብደባ እና የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ይፈጸምባቸዋል፤" ሲሉም ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል።

በጉዳዩ ላይ፣ የአካባቢውን ባለሥልጣናት ምላሽ እና አስተያየት ለማካተት ያደረግነው ጥረት ስልካቸውን ስለማያነሡ አልተሳካም፡፡

XS
SM
MD
LG