የኬንያ አብያተ ክርስቲያናት ፕሬዝዳንቱ በአስተዳደራቸው ላይ የሚካሄደው ተቃውሞ በመቀጠሉ ካቢኔያቸውን እንዲበተኑ ጠየቁ። ፕሬዝዳንቱ ዊሊያም ሩቶ ተቃውሞውን የቀሰቀሰውን የግብር ጭማሪ የሚያስከትለውን ረቂቅ ሕግ ቢያነሱትም አንዳንድ የቤተክርስቲያን መሪዎችን ጨምሮ፤ በርካታ ኬንያውያን በሀገሪቱ ተንሰራፍቷል ያሉትን ሙስና እንዲያጸዱ ይፈልጋሉ። መሐመድ የሱፍ ከናይሮቢ ያደረሰንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በሲዳማ ከአንድ ቤት ሦስት ህፃናት በቃጠሎ ሞቱ
-
ፌብሩወሪ 13, 2025
ህወሓት ከተፈናቃዮች "በግዳጅ የገንዘብ መዋጮ በመሰብሰብ" አቤቱታ ቀረበበት