በኬንያ፣ የግብር ጭማሬ ሕግ ረቂቅን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ በዚህ ሳምንትም ቀጥሏል፡፡
በተቃውሞ ሰልፉ ላይ የተገደሉትን ሰዎች አስከሬኖች፣ ናይሮቢ ከሚገኘው የከተማው አስተዳደር የአስከሬን ማቆያ ተቀብለው ቀብራቸውን ለማከናወን የተገኙ ቤተሰቦችን፣ የአሜሪካ ድምጿ የናይሮቢ ዋና ዘጋቢ ማሪያማ ዲያሎ፣ በስፍራው ተገኝታ በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልካለች፡፡