በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግጭት ያዳከመው የዐማራ ክልል ቱሪዝም


ግጭት ያዳከመው የዐማራ ክልል ቱሪዝም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የዐማራ ክልልን ይጎበኛሉ ተብለው ከታቀዱት የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ቁጥር የመጡት፣ 20 በመቶ ብቻ መኾናቸውን የገለጸው የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ የክልሉ ቱሪዝም በእጅጉ መዳከሙን አስታወቀ።

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው በቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ወጣቶችም፣ በግጭቱ ሳቢያ ከሥራ ገበታ ውጭ መኾናቸውን አመልክተዋል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG