በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ ጉራጌ ዞን-መስቃን ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ በታጣቂዎች እንደተፈጸመ በተገለጸ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አንድ ሕፃን መቁሰሉን፣ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው አስታወቁ፡፡ ማንነታቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የወረዳው ከፍተኛ ባለሥልጣንም፣ በጥቃቱ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 04, 2024
75ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ኔቶ በዋሽንግተን ጉባኤ ያደርጋል
-
ጁላይ 04, 2024
በኢትዮጵያ የጦርነት እና የግጭት አዙሪት እንዲያበቃ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ
-
ጁላይ 03, 2024
የቀጠለው የኬንያውያን ተቃውሞ እና የባለሞያዎች ትንታኔ