ፍራኦል አህመድ በዩናይትድ ስቴትስ ሚዙሪ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ሴንት ሉዊስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው ። በማደሪያ ክፍል ውስጥ የጀመረው የቡና ንግድ አድጎ “ሞይ ካፊ " የተሰኘ ታዋቂ የቡና አቀነባባሪ ድርጅት ባለቤት አድርጎታል። ወጣቱን ትውልደ ኢትዮጵያዊ ከከተማዋ የተሻገረ ዕውቅና እንዲያገኝ እና ለበርካታ ወጣቶች መነቃቃትን እንዲፈጥርም አስችሎታል ። ሀብታሙ ስዩም ከፍራኦል አህመድ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል ።
የዩኒቨርሲቲ ማደሪያ ክፍሉን ወደ እውቅ የኢትዮጵያ ቡና መዳረሻ የቀየረው ወጣት
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች