በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ እና ባይደን ዘመቻዎች አወዛጋቢ በሆኑ ጉዳዮች አቋማቸውን ይዘው ይቀጥላሉ


 የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ምርጫ ተፎካካሪዎች ከሚያካሂዷቸው ሁለት ክርክሮች ውስጥ የመጀመሪያው በመጪው ሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ይካሄዳል። ሆኖም እጩዎቹ እንደ ኢምግሬሽን እና የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሚስጥራቸውን ለማስጠብቅ ዝም ማስባያ ገንዘብ ከፍለዋል በሚል በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ መባላቸውን በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጓቸው ንግግሮች ተቋሙቀው ቀጥለዋል።

የቪኦኤ ቪሮኒካ ባልደራስ ኢግሊስያስ ዝርዝር አላት ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

የትራምፕ እና ባይደን ዘመቻዎች አወዛጋቢ በሆኑ ጉዳዮች አቋማቸውን ይዘው ይቀጥላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG