የረድዔት ቡድኖች ቀውስ በገጠማቸው በሱዳን፣ ሶማሊያ፣ በሳህል እና በሌሎች አካባቢዎች፤ ተግዳሮቶችን ለመቋቋም እጅግ አነስተኛ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ እንደሚደረግ ይናገራሉ። በዚህ ወር መግቢያ ላይ የኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት (NRC) ኃላፊ “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቃዮችን መዘንጋት አዲሱ ልምድ ሆኗል” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሄኔሪ ዊልኪንስ ስደተኞች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት በገንዘብ ድጋፍ ዙሪያ ያላቸው አስተያየት ላይ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 17, 2025
ብርቅዬው ዋልያ አይቤክስ የህልውና አደጋ ውስጥ እንደሚገኝ ባለሥልጣኑ አስታወቀ
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ 13 መምህራን በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን ቤተሰቦች ተናገሩ
-
ፌብሩወሪ 14, 2025
የፕሬዝዳንት ትራምፕ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ ርምጃዎች እና ሉላዊ ተጽእኗቸው