በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተመድ የስደተኞች ኮሚሽነር የሱዳኑ ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ


የተመድ የስደተኞች ኮሚሽነር የሱዳኑ ጦርነት እንዲቆም ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ፣ “እብደት” ብለው የገለጹትና በሱዳን እንዲሁም በደቡብ ሱዳን የሚካሄደው ጦርነት እንዲቆም ጠይቀዋል።

ኮሚሽነሩ ዛሬ ታስቦ የዋለውን የዓለም የስደተንኞችን ቀን በማስመልከት በሁለቱ ሃገራት በጉብኝት ላይ ናቸው። የቪኦኤ የተመድ ዘጋቢ ማርግሬት ባሺር ከኒው ዮርክ አነጋግራቸዋለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG