በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይጄሪያ የምግብ ባንክ ከትርፍ አምራቾች ያከማቸውን እህል ለተቸገሩት እያዳረሰ ነው


በናይጄሪያ የምግብ ባንክ ከትርፍ አምራቾች ያከማቸውን እህል ለተቸገሩት እያዳረሰ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:52 0:00

ይጄሪያ፣ ለዐሥርት ዓመታት ያልታየ የኑሮ ውድነት ቀውስ ገጥሟታል።

በያዝነው ዓመት፣ 31 ሚሊዮን የሚኾኑ ናይጄሪያውያን የከፋ ረኀብ እንደሚገጥማቸው፣ ተመድ አስታውቋል።

በሌጎስ የሚገኝ አንድ የምግብ ባንክ፣ ከገበሬዎች ጋራ በመተባበር፣ ከትርፍ አምራች አካባቢዎች እህል በመሰብሰብ ላይ ነው። ዓላማውም፣ እህሉ ሳይባክን የምግብ እጥረት ለገጠማቸው ቤተሰቦች እንዲውል ማድረግ ነው።

ቲመቲ ኦቢይዙ ከሌጎስ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG