በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያው የንጽህና መጠበቂያ ማደያ ማሽን


የኬንያው የንጽህና መጠበቂያ ማደያ ማሽን
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ ትብብር፣ በኬንያ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በልዩ ሁኔታ በተደራጁ የማደያ ማሽኖች በመጠቀም ለሴት ተማሪዎች ነፃ የንፅህና መጠበቂዎችን የማዳረስ ስራ ጥረት ተጀምሯል።

የዚህ እንቅስቃሴ ግብ ከድሃ ቤተሰቦች የመጡ ተማሪዎችን በወር አበባቸው ጊዜ ከትምህርታቸው እንዳይታጎሉ የንፅህና መጠበቂያዎችን ማቅረብ ነው።

ቪክቶሪያ አሙንጋ ከናይሮብ የላከችውን ዘገባ ከስር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG