በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የካሜሮኑ ግጭት እና የኮካዋ አቅርቦት እጥረት ያስከተለው የዋጋ ንረት


የካሜሮኑ ግጭት እና የኮካዋ አቅርቦት እጥረት ያስከተለው የዋጋ ንረት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00

የኮኮዋ ፍላጎት በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ፣ በዓለም ገበያ ላይ ያለው ዋጋ፣ እስከ ዛሬ ባልታየ መጠን እንዲንር አድርጎታል። በዚህም ላይ፣ ዋናው የኮኮዋ ምርት መናኸሪያ በነበረው የካሜሮን ደቡብ ምዕራብ ክልል፣ ለገበያ የሚውል በቂ ምርት አልተገኘም።

የምርቱ ማነስ መንሥኤ፣ እንደ አውሮፓውያኑ ከ2017 አንሥቶ፣ እንግሊዘኛ ተናጋሪ በሆኑት ሁለቱ የሰሜን ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ የአገሪቱ ግዛቶች ውስጥ የቀጠለው ጦርነት፣ ቁጥራቸው የበዛ የአካባቢው አርሶ አደሮች ቀዬአቸውን ጥለው ለመሸሽ በመገደዳቸው ነው፡፡

ንጆድዜካ ዳንሃቱ፣ ከደቡብ ምዕራብ ካሜሩን ከቢዩ ባደረሰን ዘገባ እንደጠቆመው፣ አካባቢውን ጥለው ከተሰደዱት ገበሬዎች አንዳንዶቹ መመለስ ጀምረዋል።

XS
SM
MD
LG