በማላዊ ሙስናን ለማስገድ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶች፣ በሕግ አስከባሪውና በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ባለው የተጓተተ አሠራር እየተሰናከለ መኾኑን፣ የማላዊ የሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማት እና የፀረ ሙስና ቢሮው ይናገራሉ፡፡ ሕዝቡ በሀገሩ ተቋማት ላይ የማይተማመንበት ኹኔታ ላይ መደረሱንም ተቋማቱ ገልጸዋል፡፡ ከዋና ከተማዋ ከሊሎንግዌ የአሜሪካ ድምፁ ጀማል ፕሪንስ ጀማል የላከውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 13, 2025
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
-
ማርች 12, 2025
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
-
ማርች 11, 2025
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ