በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሐማስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቀረበውን የተኩስ አቁም ውሳኔ ተቀበለ


ሐማስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቀረበውን የተኩስ አቁም ውሳኔ ተቀበለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:37 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ በጋዛ እና በአካባቢው ለሚኖሩ ፍልስጤማውያን ሲቪሎች ለሚገኙበት አስከፊ ሰብአዊ ሁኔታ ምላሽ ለመስጠት ተጨማሪ ርዳታ እያደረገች መሆኑን አስታውቃለች። አሜሪካ ይህን ያስታወቀችው ሐማስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ላቀረበው የተኩስ አቁም ውሳኔ ሀሳብ ምላሽ ከመስጠቱ ከሰዓታት በፊት ነው። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካርላ ባብ የላከችውን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG