በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶናልድ ትረምፕ ይታሰሩ ይሆን? የሕግ ባለሞያዎች ምን ይላሉ?


ዶናልድ ትረምፕ ይታሰሩ ይሆን? የሕግ ባለሞያዎች ምን ይላሉ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:10 0:00

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2016ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክር ወቅት፣ "ከተከፈለ የአፍ ማዘጊያ ገንዘብ ጋራ በተያያዘ የንግድ ድርጅታቸው ሰነዶች ላይ የማጭበርበር ወንጀል ፈጽመዋል" በሚል የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቷቸዋል።

በኒው ዮርክ ፍርድ ቤት የተሰየሙት ከሕዝብ የተውጣጡ ዳኞች በሰጡት ብይን የእስራት ቅጣት ውሳኔ ሊተላለፍባቸው ይችላል። እናም ይህ ከሕግ ሂደቱ ተያይዞ የምርጫ ዘመቻቸው እንዴት ሊሆን ነው? የመመረጥ እድልስ ይኖራቸዋል? የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተዋል።

ከኒውዮርክ ቲና ትሪን ዘግባለች። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሶታል።

XS
SM
MD
LG