በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ጋዜጠኞች የአይምሮ ጤና ያልተነገሩ እውነቶች


ስለ ጋዜጠኞች የአይምሮ ጤና ያልተነገሩ እውነቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:25 0:00

በርካታ ጥናቶች፣ ጋዜጠኞች በሚሰሯቸው ዜናዎች እና ዘገባቸውን ተከትሎ፣ በኢንተርኔት እና ከኢንተርኔት ውጪ በሚደርስባቸው ጥቃት ለአይምሮ ህመም እንደሚጋለጡ ያመለክታሉ። በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ግጭቶች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በህብረተሰቡ ላይ የሚያስከትሉትን ስቃይ የሚዘግቡ ጋዜጠኞችም በስራቸው ምክንያት ለጭንቀት፣ መረበሽ፣ እና እንቅልፍ ማጣት እንደሚዳረጉ ገልጸው የሚዲያ ተቋማት የጋዜጠኞችን የአይምሮ ጤና ችግር ለመቅረፍ እርምጃ እንዲወስዱ ጠይቀዋል።

XS
SM
MD
LG