በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዛምቢያ የወጣቶችን ድምፅ ለማሰማት ጥረት እያደረገች ያለችው ወጣት ፖለቲከኛ

በዛምቢያ የወጣቶችን ድምፅ ለማሰማት ጥረት እያደረገች ያለችው ወጣት ፖለቲከኛ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

በዛምቢያ የወጣቶችን ድምፅ ለማሰማት ጥረት እያደረገች ያለችው ወጣት ፖለቲከኛ

በርካታ ወጣቶች፣ ‘ድምፃችን አይሰማም’ ብለው በሚናገሩባት ሀገር፣ አንዲት ተስፈኛ ፖለቲከኛ እና ተሟጋች፣ ወጣቶች ድምፃቸው ተሰሚ እንዲኾን ጥረት በማድረግ ላይ ትገኛለች፡፡

የ23 ዓመቷ ናታሻ ምዋንሳ፣ በዛምቢያ የሰውን ቀልብ የሳበችው፣ ከ10 ዓመታት በፊት እ.አ.አ 2014 በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን በተላለፈውና “ጁኒየር ፕሬዚዳንት” በተሰኘው ውድድር ሁለተኛ በወጣችበት ወቅት ነበር።

ተመልካቾች ውድድሩን እንደ መዝናኛ ቢቆጥሩትም፣ ናታሻ ግን፣ በአመራር እና በተሟጋችነት የወደፊት ትልሟን የጀመረችበት አጋጣሚ ነበር።

የቪኦኤዋ ሙካ ሲቡኩ የላከችው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG