በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ኮሌጆች


የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ኮሌጆች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኙ የሕዝብ ኮሌጆች በሁለት ዓመት የሚጠናቀቀ እና አሶሽየት ዲግሪ በሚል ማዕረህ ያስመርቃሉ ወይም የምስክር ወረቀት ይሰጣሉ።

በርከት ያሉ ኮሌጆች የሙሉ ዲግሪ ፣ ባችለር ዲግሪ መርሐ ግብሮችን እያጎለበቱ ባለበት በአሁኑ ወቅት ሁኔታዎች መቀየር ይዘዋል። ከእነዚህ ትምህርት ቤቶች የሚገኘው የላቀ ዲግሪ፣ ኮሌጆች በሀገር ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ይበልጡኑ ተደራሽና በዋጋም ተመጣጣኝ እንዲሆኑ እያስቻለ ነው።

በሮቢን ገስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG