በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደንና ትረምፕ በአርበኞች ጥቅም እና ክብካቤ ጉዳይ እየተበላለጡ ነው


ባይደንና ትረምፕ በአርበኞች ጥቅም እና ክብካቤ ጉዳይ እየተበላለጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አስተዳደር፣ አርበኞች፥ በአምስት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ወጭ ስፋት ያለው የጤና ጥበቃ ክብካቤ ጥቅሞችን አግኝተዋል።

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው፣ አርበኞች በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን የተሻለ ጥቅም ያገኙ እንደነበር አስታውሰው ይከራከራሉ።

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ፣ አሜሪካውያን የጦር አርበኞች፥ ከቀጣዩ ፕሬዚዳንት ምን ይጠብቃሉ? የሚለውን በመዳሰስ ተከታዩን ዘገባ አስተላልፋለች። ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG