ከዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። በዚህ ዓመት የሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትራምፕ፣ የሴት መራጮችን ድምፅ ለማግኘት እያደረጉት ያሉትን ጥረት ቃኝቶ ስካት ስተርንስ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 13, 2025
በትራምፕ የስደተኞች ፕሬዝዳንታዊ የሥራ ማስፈጸሚያ ትእዛዝ ሊታወቁ የሚገባቸው ጉዳዮች
-
ፌብሩወሪ 12, 2025
የዩክሬን ሴቶች በዘመቱ ወንዶች የተጓደሉትን የከሰል ማዕድን ማውጫዎች ተክተዋል
-
ፌብሩወሪ 12, 2025
ትረምፕ ከዮርዳኖስ ንጉሥ ጋር ባደረጉት ውይይት ጋዛን የመቆጣጠር እቅዳቸውን ገፍተውበታል
-
ፌብሩወሪ 12, 2025
“ግጭቶች በአፍሪካ ትልቅ ተግዳሮት ሆነው ቀጥለዋል” ሙሳ ፋኪ ማሃማት
-
ፌብሩወሪ 12, 2025
ከ62 ዓመታት በፊት በአፍሪካ አንድነት ድርጅት መስራች መሪዎች የተተከሉ ዛፎች
-
ፌብሩወሪ 11, 2025
ወጣቶችና የአካባቢያቸው ሰላም