በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባይደን ጥቁር ወጣት መራጮችን ያለመ የ14 ሚሊዮን ዶላር የማስታወቂያ ዘመቻ ጀመሩ


ባይደን ጥቁር ወጣት መራጮችን ያለመ የ14 ሚሊዮን ዶላር የማስታወቂያ ዘመቻ ጀመሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚካሔደው ፉክክር ተጠናክሮ ሲቀጥል፣ ዕጩዎቹ፥ የተወሰኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመናጠቅ ጥረት እያደረጉ ነው።

በታሪክ ዐይን፣ ተመሳሳይ የፖለቲካ ዓላማ እና ፍላጎት ያላቸውን ጥቁር መራጮች የያዘው ቡድን፣ ድምፃቸውን የሚሰጡት ለዴሞክራት ፓርቲ ነው፡፡

ይኹንና፣ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ያደረሰችን ዘገባ ግን፣ በዚህ ዓመቱ ምርጫ የባይደን ዘመቻ ጭንቀት እንደገባው አመልክቷል። ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG