የዘንድሮው የ“ሲድ” ተሸላሚዎች እነማን ናቸው?
ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን፣ የዛሬ 31 ዓመት የመሠረቱት ድርጅት ነው። ‘SEED’ የሚለው የድርጅቱ የእንግሊዘኛ መጠሪያ በስፋት የሚታወቅበት ስያሜው ነው፡፡ ለመኾኑ ድርጅቱ፣ ዘንድሮ ክብር እና እውቅና የሰጣቸው እነማን ናቸው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች