በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት እና የሚመለከታቸው ሁሉ ለሰላም ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ወጣቶች ጠየቁ


 መንግሥት እና የሚመለከታቸው ሁሉ ለሰላም ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ ወጣቶች ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

የሰላም ዕጦት በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ጫና እንዳሳደረባቸው የገለጹ የመቐለ ከተማ ወጣቶች፣ መንግሥት እና ባለድርሻ አካላት ለሰላም ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በከተማዋ የሚገኘው መቀሌ አሜሪካን ኮርነር፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋራ በመተባበር በአዘጋጀው ዓለም አቀፍ “በሰላም አብሮ የመኖር ቀን” ላይ የተሳተፉት ወጣቶቹ፣ ለሁለት ዓመታት ገደማ የተካሔደው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ትምህርት ሊኾን እንደሚገባም አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG