በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን ክስ ተመሠረተባቸው


ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን ክስ ተመሠረተባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

ዐቃቤ ሕግ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ ቁጥር ሐሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር በመሞከር በተጠረጠሩት ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንንና ሌሎች አራት ተጠርጣሪዎች ላይ፣ የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ አቅርቧል፡፡

ተከሳሾቹ በጋራ በመኾን በተጭበረበረ መንገድ ገንዘቡን ለማዘዋወር ሐሰተኛ ሰነድ ለባንኩ ከአቀረቡ በኋላ ስለመያዛቸው በክሱ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ከሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን ጠበቆች መካከል አንዱ ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ብርሃኑ በጋሻው፣ የክስ መቃወሚያ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG