በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደምበል ሐይቅ የሞተር ጀልባ እገዳ የዝዋይ ደሴቶች ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ

በደምበል ሐይቅ የሞተር ጀልባ እገዳ የዝዋይ ደሴቶች ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00

በደምበል ሐይቅ የሞተር ጀልባ እገዳ የዝዋይ ደሴቶች ነዋሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ

ለምሥራቅ ሸዋ ዞን ባቱ ከተማ መገኛ በኾነው በደምበል ወይም ዝዋይ ሐይቅ ላይ፣ የየብስ ጉዞ በመከልከሉ፣ የደሴቶች ነዋሪዎች በችግር ላይ መኾናቸውን ገለጹ።

በሐይቁ ከሚገኙት ደሴቶች አንዱ በኾነው ቱሉ ጉዶ ነዋሪ የኾኑ አስተያየት ሰጪ፣ የባቱ ከተማ ትራስፖርት ጽሕፈት ቤት፣ ከወር በፊት የሞተር ጀልባ እንቅስቃሴን ማገዱን ገልጸው፣ በዚኽም የተነሣ የደሴቶች ነዋሪዎች፣ ለሕክምና እና ለምግብ እጥረት ችግሮች ተጋልጠዋል፤ ብለዋል። በሐይቁ ላይ የየብስ መዳረሻ አገልግሎት የሚሰጡ ባለጀልባዎችም፣ ሥራ ፈትተው በችግር ላይ እንደሚገኙ አመልክተዋል፡፡

የነዋሪዎቹንና የባቱ ከተማ አስተዳደርን ምላሽ ያካተተ ዘገባ ነው።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG