በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ኅብረት ጥብቅ የቪዛ ውሳኔና የሚያስከትለው ጫና


የአውሮፓ ኅብረት ጥብቅ የቪዛ ውሳኔና የሚያስከትለው ጫና
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:39 0:00

የአውሮፓ ኅብረት ጥብቅ የቪዛ ውሳኔና የሚያስከትለው ጫና

የአውሮፓ ኅብረት፣ “የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ስደተኞችን በመመለሱ ረገድ በተደጋጋሚ ለሚደርሷቸው ጥያቄዎች በጊዜው ተገቢ ምላሽ ባለመስጠታቸው፣ በፈቃድም ኾነ በበጎ ፈቃድ ያልተመለሱ ስደተኞችን መልሶ በማደራጀት ሥራዎች ላይ ጉድለቶች በመኖራቸው” በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ አሰጣጥ ሒደቱን ማጥበቁን፣ ባለፈው ሳምንት ሰኞ አስታውቋል።

በብራስልስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የኅብረቱን መግለጫ፥ “አስደንጋጭ እና ኢትዮጵያ የዜጎችን ወሳኝ ኩነቶች ለማጣራት የምታደርገውን አታካች ሒደት ያላገናዘበ ነው፤” ብሏል።

ለመኾኑ ይህ የኅብረቱ ውሳኔ ምንን ያመላክታል? በዜጎች ላይ ያሳደረው ጫናስ ምንድን ነው? ከተያያዘው ዘገባ ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG