በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን የዕውቀት መሻት ለማገዝ የቆመው አውታር


የኢትዮጵያውያን ወጣቶችን የዕውቀት መሻት ለማገዝ የቆመው አውታር
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:31 0:00

“ትምህርት ለኢትዮጵያ” - ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ይኾኑ ዘንድ ለማገዝ የበይነ መረብ ላይ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው። ተቋሙ ይበልጡኑ የሚታወቀው፣ “ሳቋማ” በተሰኘው ሳይንስ፣ ቋንቋ እና ሒሳብ ትምህርቶች ላይ ባተኮረው ነጻ የትምህርት አውታሩ ሲኾን፣ ከ7ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች ላሉ ተማሪዎች በባለሞያዎች የተዘጋጁ አጋዥ ትምህርቶችን ያሰራጫል፡፡ ሀብታሙ ሥዩም፥ የተቋሙን መሥራች ሊና ጌታቸውን አነጋግሯል። ፋይሉ ከሥር ተያይዟል።

XS
SM
MD
LG