በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል ግጭት በፍጥነት እንዲቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጥሪ አቀረቡ


በኦሮሚያ ክልል ግጭት በፍጥነት እንዲቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚካሔደው ጦርነት በአስቸኳይ እንዲያቆም ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ ረቡዕ፣ በወለጋ ስታዲየም ለነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ባደረጉት ንግግር፣ በክልሉ የቀጠለውን ግጭት አላስፈላጊነት በመግለጽ የሰላም መልእክት አስተላልፈዋል። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የኦሮሞ ፈዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በበኩላቸው፣ መንግሥት የሚያደርገውን ጥሪ በሐቅ ተግባራዊ ማድረግ እንዳለበት አሳስበዋል።

XS
SM
MD
LG