ይኸውም፣ ከምጣኔ ሀብት እና ከኢሚግሬሽን ጋራ የተዛመዱ ጉዳዮች ከሚያሳድሩት ስጋቶች መቅደሙን፣ ኢፕሶስ የተባለው ዓለም አቀፍ የገበያ እና የሕዝብ አስተያየት ጥናት ተቋም፣ በቅርቡ ያሰባሰበው የሕዝብ አስተያየት ግምገማ ውጤት አመላክቷል።
የጥናቱን ውጤት የተመለከተችው የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡