በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋሲካ በዓል በተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አንደበት


የፋሲካ በዓል በተለያዩ ክልሎች ነዋሪዎች አንደበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:06 0:00

የፋሲካ በዓልን በተለያየ ዐውድ እና ስሜት እንደሚያከብሩ፣ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ፡፡

በበዓሉ ዋዜማ የአሜሪካ ድምፅ በመቐለ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ እና አዲስ አበባ ከተሞች ያናገራቸው ኢትዮጵያውያን፣ የዘንድሮውን ፋሲካ ከወትሮው በተለየ ስሜት እንደሚያከብሩት ገልጸዋል፡፡

መረጋጋት እና ሰላም በሌለበት፣ እንዲሁም የኑሮ ውድነት በተባባሰበት ኹኔታም ውስጥ፣ ባህልንና ማኅበራዊ ግንኙነትን በጠበቀ መልኩ ከቤተሰቦቻቸው ጋራ አብረው በማክበር እንደሚያሳልፉ ገልጸዋል፡፡

በአዲስ አበባ ረዳት አልባ ወገኖቻቸውን በመመገብ እንደሚያሳልፉ የገልጹን ኢትዮጵያውያንም አሉ፡፡

ቀሪውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG