በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀጠለው የተማሪዎች ተቃውሞ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ጫና ይኖረዋል


please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች በሚማሩ ፍልስጥኤማውያን ተማሪዎች፣ ፍልስጥኤማውያንን በመደገፍ የቀጠለው ተቃውሞ፣ በመጪው ምርጫ ላይ ተጽእኖ ሊኖረው እንደሚችል ተጠቆመ፡፡

ተማሪዎቹ፣ በየዩኒቨርሲቲያቸው ቅጽር ያካሔዱት በድንኳን የመቀመጥ ተቃውሞ እንዲነሣ ቢደረግም፣ አሁንም በአቋማቸው እንደጸኑ ናቸው።

ተንታኞች እንደሚሉት፣ ተቃውሞዎቹ የሚቀጥሉ ከኾነ፣ በያዝነው ዓመት በሚደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ተጽእኖ ሊኖራቸው ይችላል።

ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌስያስ የላከችው ዘገባ ጉዳዩን ያብራራልናል።

XS
SM
MD
LG