በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዐውደ ዓመት እና የባህል ዘፈኖች ትስስር


ዐውደ ዓመት እና የባህል ዘፈኖች ትስስር
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:07 0:00

በበዓላት ሰሞን በብዛት የምንሰማቸው የባህል ዘፈኖች፣ በአድማጮች ዘንድ የበዓልን ድባብ የሚያጭሩ ናቸው፡፡

የሙዚቃ ዜማ እና ግጥም ደራሲው ዓለማየሁ ደመቀ፣ ሙዚቃዎቹ፥ በግጥሞቻቸው እና በዜማዎቻቸው የማኅበረሰቡን ባህል እና ወግ የሚያንጸባርቁ ኾነው መሠራታቸው፣ በበዓላት ሰሞን ሁልጊዜ እንዲታወሱ እንዳደረጋቸው ይናገራል፡፡

እንግዳችን ዓለማየሁ ደመቀ፣ ከ1992 ዓ.ም. በኋላ በወጡ የሙዚቃ ሥራዎች በተለይም በጎሣዬ ተስፋዬ እና ዓለማየሁ ኤርጶ “ኢቫንጋዲ” አልበም፤ የኀይልዬ ታደሰንና የሔለን በርሄን የአልበም ሥራዎች ጨምሮ በታዋቂ ዘፋኞች ግጥም እና ዜማ ውስጥ ተሳትፏል፡፡

የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ከግጥም እና ዜማ ደራሲው ዓለማየሁ ደመቀ ጋራ ያደረገው ቆይታ እንደሚከተለው ይቀርባል።

XS
SM
MD
LG