በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ’ኬንተኪ ደርቢ’ የፈረስ ግልቢያ ‘ሚስቲክ ዳን’ 3.1 ሚሊዮን ዶላር አስገኘች


ፎቶ ኤፒ [ግንቦት 4፣ 2024]
ፎቶ ኤፒ [ግንቦት 4፣ 2024]

በአሜሪካ ተወዳጁ ዓመታዊ የፈርስ ግልቢያ ውድድር፣ ‘ኬንተኪ ደርቢ’ ትላንት ቅዳሜ ማምሻውን ተካሂዷል።

ሶስት ፈረሰች በአንድ ላይ እኩል በሚባል ደረጃ በመጨረሳቸው “ፎቶ ፊኒሽ” ይሉታል፣ አሸናፊውን ለመለየት ደቂቃዎችን ወስዷል። ሚስቲክ ዳን የተሰኘችው ፈረስ አንደኛ ስትወጣ፣ በአፍሪካዊቷ ሃገር ሴራ ሊዮን የተሰየመችው ፈረስ ሁለተኛ፣ እንዲሁም ፎሬቨር ያንግ ሶስተኛ ወጥተዋል::

በትላንቱ ወድድር ሚስቲክ ዳን ትኬት ቆራጮችን 3.1 ሚሊዮን ዶላር አንበሽብሻለች፡፡ በቆረጡት ዋጋ መጠን ያገኛሉ።

በምሽቱ በውድ ዋጋ የተገዛችው ሴራ ሊዮን (ባለቤቱ የገዛት በ2.3 ሚሊዮን ዶላር ነው) 1 ሚሊዮን ዶላር አስገኝታለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG