በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈረንሳይ የውበት እቃዎች ማምረቻ ዘርፍ በቻይና ዕቃ አስመጭ ህጎች ላይ እፎይታን ይሻል


ፓሪስ፤ ፈረንሳይ
ፓሪስ፤ ፈረንሳይ

የፈረንሣይ አለም አቀፍ የመዋቢያዎች ዘርፍ በሚቀጥለው ሳምንት በ ቻይናው ፕሬዘዳንት ዢ ጂንፒንግ እና በፈረንሳዩ አቻቸው ኢማኑኤል ማክሮን መካከል በሚደረጉ ንግግሮች ላይ የቻይና የሀገር ውስጥ ገበያ ቁጥጥር ትኩረት እንዲሰጠው ይፈልጋሉ።

ፕረዚደንት ዢ ከአምስት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ የሚያደርጉት የአሁኑ የመጀመሪያ ጉብኝታቸው፤ የሚያተኩረው ውጥረት በተሞላበት የአውሮፓ ህብረት እና በቻይና የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም የአረንጓዴ የሃይል ዘርፍ ላይ የታሪፍ ዛቻ እያደረገ ባለበት ወቅት ነው።

ነገር ግን በፈረንሳይ እና በቻይና መካከል የሊፕስቲክ እና ሽቶዎችን ጨምሮ የመዋቢያዎች ቁጥጥርን በተመለከተ በሚቀጥለው ሳምንት በፓሪስ ውስጥ በሚደረጉ ውይይቶች ትኩረት የሚሰጠው ይሆናል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG