በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪካ በምርጫ ወቅት ጋዜጠኞችን ማሰር እና ማዋከብ እንደሚባባስ አስተውለናል - ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች


በአፍሪካ በምርጫ ወቅት ጋዜጠኞችን ማሰር እና ማዋከብ እንደሚባባስ አስተውለናል - ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች የተሰኘው ለጋዜጠኞች ነጻነት ተሟጋች ቡድን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ዘንድሮ 2024 ዓ.ም ዓመታዊ የሀገሮች የፕሬስ ነጻነት ይዞታ ሰንጠረዡ ከተጠቀመባቸው አምስት ጠቋሚ መስፈርቶች መካከል ከሁሉም በላይ ፈታኙ ሁኔታ የታየው ከፖለቲካ ጋራ የተገናኘው እንደሆነ ያሳያል።

ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ማኅበሩ “መንግሥታት የጋዜጠኞን ደሕንነት ሊጠብቁ አልቻሉም” ብሏል።

የአሜሪካ ድምጽ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊዋ ማሪያማ ዲያሎ ጋዜጠኞች በተለያዩ የፖለቲካ ተዋናዮች ጥቃት እንደደረሰባቸው የሚጠቁመውን የቡድኑን ሰንጠረዥ ተመልክታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG