በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት የጃዝ ሙዚቃ ሚና ተዘከረ


በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት የጃዝ ሙዚቃ ሚና ተዘከረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00

ዓለም አቀፉ “የጃዝ ቀን”፣ ማክሰኞ ሚያዚያ 22 /1926 ዓ.ም በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ተከብሯል።

የጃዝ ሙዚቃ፣ ኢትዮጵያንና ዩናይትድ ስቴትስን የማስተሳሰር ሚና ካላቸው ዘርፎች አንዱ መኾኑን፣ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በዝግጅቱ ላይ ተናግረዋል፡፡

የኢትዮ-ጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ፣ የብዙ ሙዚቃ ስልቶች ኅብር የኾነውን ኢትዮ-ጃዝን በማሳያነት በመጥቀስ፣ ሙዚቃ ዓለምን እንደሚያስተሳስር አስረድተዋል፡፡

XS
SM
MD
LG