በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ“ዘንባባው እሑድ” የተገለጸው የኢትዮጵያውያን የሰላም ምኞት


በ“ዘንባባው እሑድ” የተገለጸው የኢትዮጵያውያን የሰላም ምኞት
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:53 0:00

በታላቁ ጾመ ኢየሱስ ሱባኤ ላይ የሚገኙት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን፣ የሱባኤው ስምንተኛ ሰንበት የኾነውን የሆሳዕናን በዓል ከትናንት በስቲያ እሑድ አክብረዋል፡፡

የሆሳዕና በዓል በሌላ አጠራር የዘንባባው እሑድ፣ ጌታ ኢየሱስ በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ፣ ሕፃናት እና አዕሩግ በዘንባባ ዝንጣፊ እያመሰገኑ የተቀበሉበት ቀን ነው፡፡

የአሶሺዬትድ ፕሬስ ዘጋቢ በተገኘበት የእንጦጦ ርእሰ አድባራት መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዓሉ ሲከበር የተገኙ ምእመናን፣ በአገራቸው ሰላም እንዲሰፍን ምኞታቸውን ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG