በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሃሰተኛ መረጃዎች በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ላይ የደቀኑት አደጋ


ሃሰተኛ መረጃዎች በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ላይ የደቀኑት አደጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:27 0:00

በደቡብ አፍሪካ ሃሰተኛ ወሬዎች በመጪው ምርጫ ላይ አደጋ ደቅነዋል። በአፍሪቃ ቢያንስ 16 ሃገራት በያዝነው የፈረንጆቹ 2024 ባሉት ቀሪ ወራት ምርጫ ያደርጋሉ። ድምፅ ሰጪዎች የፖለቲካ ዜናን ለማግኘት ወደ ኢንተርኔት ጎራ ሲሉ፣ ለሃሰተኛ እና ለተሳሳተ መረጃ ይጋለጣሉ።

አንድ አዲስ የዲጂታል ሥነ ምግባር ድርጅት ግን፣ ጋዜጠኞች እና አቀንቃኞች ሃሰቱን ከእውነት እንዲለዩና ማኅበረሰቡንም ማስተማር እንዲችሉ በመርዳት ላይ ይገኛል።

ዛሂር ካሲም ከጆሃንስበርግ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያግኙ።

XS
SM
MD
LG