የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፣ ቅዳሜ እለት በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዋይት ኃውስ ዘጋቢዎች ራት ግብዣ ላይ የተናገሯቸው ቀልዶች በስፍራው በተገኙ ሰዎች ጥሩ ተቀባይነት ነበረው። ነገር ግን በዚህ ሳምንት ለሚኖራቸው የፍርድ ሂደት እና ለአዲስ ዙር የምርጫ ቅስቀሳ ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት ተቀናቃኛቸው ዶላንድ ትራምፕ ዝግጅቱን ተችተዋል። የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ነው፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች