በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ባይደን ከመገናኛ ብዙኅን ጋራ ለመቃለድ እና ለመወቃቀስ እቅድ ይዘዋል


ፕሬዚዳንት ባይደን ከመገናኛ ብዙኅን ጋራ ለመቃለድ እና ለመወቃቀስ እቅድ ይዘዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00

በየዓመቱ በሚያዚያ ወር፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እና በዋይት ኃውስ ተገኝተው የሚዘግቡ ጋዜጠኞች እርስ በእርስ ይተራረባሉ።

በደማቅ ሁኔታ የሚዘጋጀው የዋይት ኃውስ ዘጋቢዎች የራት ግብዣ ፕሬዝዳንቱ ለአድማጮች የሚያደጉትን ንግግር እንዴት እንደሚቀያይሩ ለመተንተን ጥሩ ጊዜ ነው። በምርጫ ዘመቻ መካከል የሚደረገው የዚህ ዓመቱ የራት ግብዣ ምን ሊመስል ይችላል ስትል የአሜሪካ ድምፅ ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮላይን ፕሬሱቲ ያደረሰችንን ዘገባ፣

XS
SM
MD
LG