በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ ሰዎች ስኬት ምን ይመስላል?


ከኦቲዝም ጋር ለሚኖሩ ሰዎች ስኬት ምን ይመስላል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:18 0:00

ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ሰዎች፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው መማር፣ መስራት እና የራሳቸውን ኑሮ መምራት እንደሚችሉ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ። ኦቲዝም ስፔክትረም ዲሶርደር ተብሎ የሚጠራው በተለያየ መጠን እና ደረጃ የሚከሰት ውስብስብ የእድገት ሁኔታ ያጋጠማቸው ሰዎች ችግሮችን በልዩ ሁኔታ ለመፍታት ባላቸው አቅም እና ቀጥተኛ አቀራረብ ምክንያት ለአንዳንድ ስራዎች ተመራጭ ሊሆኑ እንደሚችሉም ያሳያሉ። ሆኖም ፍላጎታቸውን መረዳት እና ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ የስኬታቸው ቁልፍ ነው።

XS
SM
MD
LG