በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አምነስቲ ኢንተርናሽናል 'ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ' የሰብአዊ መብት ጥሰት ሊከሰት ይችላል ሲል አስጠነቀቀ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል 'ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ' የሰብአዊ መብት ጥሰት ሊከሰት ይችላል ሲል አስጠነቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:25 0:00

አምነስቲ ኢንተርናሽናል 'ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ' የሰብአዊ መብት ጥሰት ሊከሰት ይችላል ሲል አስጠነቀቀ

በጋዛ እና በዩክሬን በግልፅ የሚታየውን የዓለም ሕግጋት ጥሰት፣ እየተዛመተ የመጣውን የትጥቅ ትግል እና በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በሚየንማር እየጨመረ የመጣውን አምባገነን አገዛዝ ተከትሎ፣ ዓለም አቀፍ ሕግጋት ለመፈራረስ መቃረባቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል።

(በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ)

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG