በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ


ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ በመሆኑ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ለማውጣት ተገደዋል። የኬንያው ቀይ መስቀል ማኅበር እንደሚለው ከበድ ባለው ዝናብ ምክያት ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ11ሺሕ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋ

XS
SM
MD
LG